top of page

ሐምሌ 25፣2015 - የኒጀር ወታደራዊ የመንግስት ገልባጮች ተጨማሪ የሞሐመድ ባዙም መንግስት ሹሞችን ይዘው እያሰሩ ነው ተባለ

  • sheger1021fm
  • Aug 1, 2023
  • 1 min read

ፕሬዘዳንት ሞሐመድ ባዙም ባለፈው ሳምንት ረቡዕ መንግስታቸው ከተገለበጠ አንስቶ በወታደሮቹ እንደተያዙ ቢቢሲ አስታውሷል፡፡


ከእሁድ እለት አንስቶ በወታደሮቹ እንደተያዙ ቢቢሲ አስታውሷል፡፡


ከእሁድ እለት አንስቶ ሁለት ሚኒስትሮችን ጨምሮ 130 ያህል የፓርቲ እና የመንግስት ሹሞች ተይዘው መታሰራቸው ተሰምቷል፡፡


PNDS የተሰኘው የነ ሞሐመድ ባዙም የፖለቲካ ማህበር በኒጀር ሽብር እና አምባገነንነት እየነገሰ ነው ማለቱ ተጠቅሷል፡፡


ፈረንሳይ የተገለበጡትን ፕሬዘዳንት ለማስለቀቅ በቤተ መንግስቱ ላይ ጥቃት ለማድረስ አስባለች ተብሏል፡፡


ገልባጮቹ ቀደም ሲል ማንኛውም የውጭ ጣልቃ ገብነት እንዳይፈፀም ማስጠንቀቃቸውን ዘገባው አስታውሷል፡፡



የኔነህ ከበደ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz



Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page