top of page

ሐምሌ 24፣2015 - በባለስልጣናት አሻጥር የ500 ሚሊየን ብር ኢንቨስትመንት ወደመብኝ የሚሉ ኢንቨስተር


ኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱና ለሀገርም እድገት የድርሻቸውን እንዲወጡ ለውጭና የሃገር ቤት ባለሀብቶች ጥሪ ታደርጋለች፡፡


በሌላ በኩል ከፍተኛ ብድርም ከባንክ ወስደው ሥራ ከጀመሩ በኋላ ነገሩ እንዳይሆን እንዳይሆን የሆነባቸው ብዙ ናቸው፡፡


በደቡብ ክልል በጋሞ ዞንም በባለስልጣናት አሻጥር የ500 ሚሊየን ብር ኢንቨስትመንት ወደመብኝ የተሰጠኝ መሬትም ያለአግባብ ለሌላ ባለሀብት እንዲተላለፍ ተደርጓል የሚሉ ኢንቨስተር እና ዞኑ በጉዳዩ ላይ እየተወዛገቡ ነው፡፡


ንጋቱ ሙሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Commentaires


bottom of page