በመንግስታዊው የአገልግሎት መስጫ ድረ ገፅ ላይ መመሳቀል እንደተፈፀመበት የኢንፎርሜድሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ኢሉድ ድዋሎ ማረጋገጣቸውን ዘ ኢስት አፍሪካን ፅፏል፡፡
ሚኒስትሩ ድረ ገጹ ጥቃት በሚፈፀምበትም ምንም ዓይነት መረጃ አልተመነተፈም ማለታቸው ተሰምቷል፡፡
ሚኒስትሩ ችግሩ በአለም ዙሪያ እያጋጠመ ያለ መሆኑን አስታውሰዋል፡፡
ያም ሆኖ በየጊዜው የመከላከያ እርምጃዎችን ከፍ ማድረግ ያሻል ማለታቸው ተሰምቷል፡፡
አሁን የገጠመው የድረ ገፅ ምስቅልቅል ለማስተካከል የሚያስችል ተግባር እየተከናወነ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የኔነህ ከበደ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments