በአዲስ አበባ ለጋ ህፃናት የ3፣ የ4፣ የ5 ዓመት ታዳጊዎች በትምህርት መግቢያ እና መውጫ ሰዓታት ትላልቅ ቦርሣ ተሸክመው ወደ ትምህርት ቤት ሲሄዱ እና ሲመለሱ ማየት የተለመደ ነው፡፡
ህፃናቱ በዚህ እድሜያቸው በትምህርት ቤት ከጥቁሩ ሰሌዳ ፊደል ሲገለብጡ፣ የቤት ስራ፣ የክፍል ስራ እየተባሉ ሲፅፉ፣ ሲሰርዙ ይውላሉ፡፡
ይህ የትምህርት አሰጣጥ ለልጆች የሚበጅ እንዳልሆነ ጥናት ተናግሯል፡፡
በረከት አካሉ
Comments