top of page

ሐምሌ 20፣2015 - የአፍሪካ ሴቶች ሰላም እና ደህንነት ኢንስቲትዩት ተመሰረተ

ጦርነት ወይንም ግጭት እንዳይከሰት ከተከሰተም በማደራደሩ እና ሰላም ግንባታ ሴቶች ሚናቸውን እንዲጫወቱ ማብቃት ላይ ይሰራል የተባለ ተቋም ተመስርቷል፡፡


ተቋሙ የአፍሪካ ሴቶች ሰላም እና ደህንነት ኢንስቲትዩት የሚባል ሲሆን ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴም ድጋፋቸውን ሰጥተውታል፡፡


ንጋቱ ሙሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page