ሐምሌ 20፣2015 - የንግድ ፍቃድ ለማውጣት ብቻ 32 ቀናት እና 11 ሂደቶችን ማለፍ ይጠይቃል
- sheger1021fm
- Jul 27, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ ከንግድ ፍቃድ አሰጣጥ ጋር የተገናኙ አንዳንድ ማሻሻያዎችን ያደረገች ቢሆንም ወደ ስራው ለመግባት ባላት አመቺነት ደረጃዋ ከዓለም 158ኛ ነው ተባለ።
የንግድ ፍቃድ ለማውጣት ብቻ 32 ቀናት እና 11 ሂደቶችን ማለፍ ይጠይቃል፡፡
ንጋቱ ረጋሣ
Comments