ሐምሌ 20፣2015 - በጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ከገበያው እየወጡ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Jul 27, 2023
- 1 min read
በጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ምርቱን የሚገዛቸው እያጡ ከገበያው እየወጡ ነው ተባለ፡፡
በሌላ በኩል ባለፉት 6 ወራት ከጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ጥሬ ቆዳ እና ሌጦከአራት መቶ ሺህ ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል መባሉን ሰምተናል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
コメント