ሐምሌ 20፣2015 - ሩሲያ ለኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የምትሰጠውን ነጻ የትምህርት ዕድል በ3 እጥፍ አሳድጌአለሁ አለች
- sheger1021fm
- Jul 27, 2023
- 1 min read
ለ2ኛው የሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ሴንትፒተርስበርግ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡
በውይይታቸውም የአገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ኢኮኖሚያዊ ትብብር ላይ ያተኮረ እንደሆነ ተነግሯል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments