top of page

ሐምሌ 2 2017 - ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ባለ አምስት እና ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች በሌሎች ሀገሮች ተመሳሳይ ደረጃ ካላቸው ሆቴሎች ጋር ሲወዳደሩ

  • sheger1021fm
  • Jul 9
  • 1 min read

በቅርቡ 40 ሆቴሎች በአለም አቀፍ መስፈርት መሰረት የዳግም ምዘና ተደርጎባቸው 11 የሚሆኑ ሆቴሎች ባለ 5 ኮከብ ደረጃን ያገኙ ሲሆን ቀሪዎቹ ሆቴሎች ደግሞ ከ4 እስከ 1 የኮከብ ደረጃን መያዛቸውን ቱሪዝም ሚኒስቴር መናገሩ ይታወሳል፡፡


በዳግም ምዘና ወቅት የኮከብነት ደረጃ ያገኙ ሆቴሎች የተመዘኑት በአለም አቀፍ መስፈርት ነው፡፡


ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ባለ አምስት እና ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች በሌሎች ሀገሮች ተመሳሳይ ደረጃ ካላቸው ሆቴሎች ጋር ሲወዳደሩ ዝቅ ያሉ ናቸው ሲሉ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡


በተጨማሪም ሆቴሎች ሊገነቡ ሲታሰቡ መስፈርት ወይም መለኪያ ሊቀመጥላቸው ይገባልም ተብሏል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ……

ፋሲካ ሙሉወርቅ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page