አንድ ሰው አንድ መሆኑን የሚያስረዳው የብሔራዊ መታወቂያ ጉልበቱ ምን ድረስ ነው ተብሎ ይጠየቃል።
ዲጅታል የብሔራዊ መታወቂያ ቀስ እያለ በፋይናንስ፣ በታክስ በወሳኝ ኩነትና በሌሎችም አገልግሎት ውስጥ መተሳሰሩ እንደማይቀር ተሰምቷል።
አብዛኛው የሀገር ሰው ይህን የዲጅታል መታወቂያ ማሳየት እየቻልኩ ለምን የቀበሌ መታወቂያ አላገኝም፣ ያላገባ ወይም የልደት ማስረጃ ሰነድና ሌላውንም ለማውጣት አልቻልኩም ብሎ ይጠይቃል።
የኢትዮዽያ የብሔራዊ የዲጅታል መታወቅያ ፕሮጀክት ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮዳሄ ዘሚካኤል በዚህ ጉዳይ ላይ ‘’ህዝብ ትንሽ ይታገስ’’ ሲሉ አስረድተውናል።
Comments