top of page

ሐምሌ 19፣2015 - የኪነ ህንፃዎችን ቅርስነት ለማረጋገጥ ይረዳል የተባለ አዲስ መመሪያ መሰናዳቱ ተነገረ

  • sheger1021fm
  • Jul 26, 2023
  • 1 min read

በተከሞች የሚገኙ ታሪካዊ ህንፃዎች ቅርስ ተብለው ከተመዘገቡ በኋላ በተለያየ ጊዜ የፈረሱ መኖራቸው ይታወሳል፡፡


በተለይ የኪነ ህንፃዎችን ቅርስነት ለማረጋገጥ ይረዳል የተባለ አዲስ መመሪያ መሰናዳቱን የቅርስና ጥበቃ ባለስልጣን ለሸገር ተናግሯል፡፡


አዲስ መስፈርት ማውጣት ለምን አስፈለገ?


በረከት አካሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page