Jul 26, 20231 min readሐምሌ 19፣2015 - መንግስት ለሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቂያ እንዲያቀርብ የሚጠይቅ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ተባለበተለይ በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ወጣት ሴት ተማሪዎች በንፅህና መጠበቂያ እጦት ምክንያት በወር አበባቸው ወቅት ትምህርት ቤት እንደሚቀሩ ይነገራል፡፡መንግስት ለሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቂያ እንዲያቀርብ የሚጠይቅ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ተባለ፡፡ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በኤደንገነት መኳንንትየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በተለይ በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ወጣት ሴት ተማሪዎች በንፅህና መጠበቂያ እጦት ምክንያት በወር አበባቸው ወቅት ትምህርት ቤት እንደሚቀሩ ይነገራል፡፡መንግስት ለሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቂያ እንዲያቀርብ የሚጠይቅ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ተባለ፡፡ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በኤደንገነት መኳንንትየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
መስከረም 29፣2017 - ''መንግስትንና የፋኖ ሃይሎችን ለንግግር እንዲቀመጡ ለማስቻል በሚደረገው ጥረት ላይ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰሩ አካላት አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድረውብኛል’’ የአማራ ክልል የሰላም ም/ቤት
Comments