በአዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪዎችን በተሃድሶ ማዕከላት በማስገባት ፣ አሰልጥኖም አምራች ዜጋ ለማድረግ እየተሰራ ነው ቢባልም ውጤታማ ስራ አልታየም፡፡
ይልቁንም ሁነቶችን እየጠበቁ በግዳጅ በማፈስ ለሰብአዊ መብት ጥሰት እየተጋለጡ መሆኑን አረጋግጫለሁ ብሏል የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments