top of page

ሐምሌ 15፣ 2016 - ጉዳያችን - ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና ምርምራቸው

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፤ ጥናትና ምርምራቸው የህብረተሰቡን ችግር የሚፈታ፣ ሸክሙን የሚያቀል እንዲሆን ይጠበቃል።


ይህ ግን ብዙ ጊዜ ሲሆን አይታይም።


የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥናትና ምርምር ለህብረተሰቡ ችግር በሚፈለገው ልክ መድረስ ለምን ተሳነው?


የዩኒቨርስቲዎቻችን የማህበረሰብ ተሳትፎስ እንዴት ያለ ነው?


የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በዚህ ዙሪያ ምክክር አድርጓል።


ለዛሬው ጉዳያችን ከተነሱት ነጥቦች የተወሰነውን እናቀርባለን።


ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ፕሮፌሰር አሰፋ ገብረ አምላክ ናቸው።


በሙያቸው ለግብርናው ቅርብ ሲሆኑ በኮሎራዶ ስቴት ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ ናቸው።


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page