top of page

ሐምሌ 15፣2015 - የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለሚስጡት አገልግሎት የሚጠይቁት እጅ መንሻ አደባባይ ወጥቷል ተባለ


የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለሚስጡት አገልግሎት የሚጠይቁት እጅ መንሻ አደባባይ ወጥቷል ተባለ፡፡


መንግስት አሁን በአገሪቱ ያለዉን ሙስና ለመከላክል ነጻ እና ገለልተኛ የሆነ ጽረ ሙስና ተቋም እንዲያቋቋም የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጥይቋል፡፡


ተቋሙ ለሸግር የላከዉን ሪፖርት የሚከተለዉን ይመስላል፡፡


ያሬድ እንዳሻዉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page