ሐምሌ 12፣2015 - የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና የእስከ አሁን እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?
- sheger1021fm
- Jul 19, 2023
- 1 min read
በውስጡ ለሚሰሩ ባለሃብቶች በርከት እና ለየት ያሉ ማበረታቻዎችን ይዟል የተባለለት የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና ከተመረቀ ዓመት ሊሞላው ነው።
ለመሆኑ የዚህ ነጻ የንግድ ቀጠና የእስከ አሁን እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?
ንጋቱ ረጋሣ ጠይቋል
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
コメント