ሐምሌ 12፣2015 - በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ መውጫ ፈተናዎች ላይ የተሰማው ቅሬታ እና የትምህርት ሚኒስቴር ምላሽ
- sheger1021fm
- Jul 19, 2023
- 1 min read
በሁሉም የትምህርት ዘርፎች ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ተማሪዎች ውጤታቸውን አውቀዋል፡፡
የትምህርት ሚኒስቴርም ከተፈታኞቹ ውስጥ ማለፊያ ነጥብ ያመጡት 40 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው ብሏል፡፡
የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ፈተናዎች ግን ቅሬታ እንዳለ ሸገር ሰምተናል፡፡
ቅሬታው ምን እንደሆነ ጠይቀናል፤ ትምህርት ሚኒስቴርም ስለ ጉዳዩ ይህንን ብሏል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Commentaires