የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፤ የ2017 በጀት 230 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ፀደቀ፡፡
2ኛ ቀኑን በያዘው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4 መደበኛ ጉባኤ ነው በጀቱ የጸደቀው።
በበጀቱ ላይ ውይይት ከተደረገበት በኋላ በሙሉ ድምፅ ፀድቋል።
ከተያዘው በጀት አብዛኛውን የተመደበው ለካፒታል ወጪዎች መሆኑንና ከካፒታል ወደጪዎችም 90 በመቶው ለድህነት ቅነሳ የሚውል መሆኑን የከተማዋ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል፡፡
Comments