top of page

ሐምሌ 11፣2015 - ደን እና ኢኮኖሚ በወጉ ባለመተሳሰሩ ኢትዮጵያ ሚሊየን ዶላሮችን እያወጣች የእንጨት ምርቶችን ከውጪ ታስገባለች


ኢትዮጵያ ሚሊየን ዶላሮችን እያወጣች የእንጨት ምርቶችን ከውጪ ታስገባለች፡፡


የዚህ ምክንያቱ ደን እና ኢኮኖሚ በወጉ መተሳሰር ባለመቻሉ ነው ተብሏል፡፡



ማርታ በቀለ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page