ሐምሌ 11፣2015 - ወንዝ እና ሐይቆች አካባቢ ያሉ ዜጎች ጎርፍ ትልቁ ስጋታቸው ነው፤ ዘንድሮስ ይህንን ስጋት ለማስወገድ ምን ተከውኗል?
- sheger1021fm
- Jul 18, 2023
- 1 min read
ክረምቱ በርትቷል ይህንንም ተከትሎ በተለይ ወንዝ እና ሐይቆች አካባቢ ያሉ ዜጎች ጎርፍ ትልቁ ስጋታቸው ነው፡፡
ባለፉት ክረምቶች በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙና በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎች በጎርፍ ምክንያት ተፈናቅለዋል ጉዳትም ደርሶባቸዋል ፤ ዘንድሮስ ይህንን ስጋት ለማስወገድ ምን ተከውኗል?
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments