top of page

ሐምሌ 10፣2015 - የኢትዮጵያ ከተሞች የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ የላቸውም



የኢትዮጵያከተሞች የመንገድ፣ የአረንጓዴ ስፍራና የቤት መገንቢያ ቦታን በመረጃና ጥናት ተመስርተው ለመደልደል የሚያስችላቸው የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ የላቸውም፡፡


ይህምከተሞች የት ምን ይሰራ? የሚለውን በመረጃ ላይ ተመስርተው የመከወኑን ስራ ከባድ ያደርግባቸዋል ተብሏል፡፡



ማርታበቀለ



የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page