top of page

ልዩ ወሬ - የዋጋ ግሽበቱ ዓመታትን ለሚውስዱ ግዙፍ ፕሮጀክት ስራ ተቋራጮች ከሚሸከሙት በላይ ሆኖባቸዋል


በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በሁለት አሃዝ ጠንካራ ሆኖ ቀጥሏል፡፡ ይህም ህዝቡን ፣ ገበያውን እየረበሸ ነው፡፡


ግሽበቱ አምስት ፣ አስር አመታት የሚፈጁ ግዙፍ ሀገራዊ ፕሮጀክቶችን የሚሰሩ ስራ ተቋራጮችን ደግሞ ፈተና ውስጥ ከቷቸዋል፡፡


በየጊዜው እየጨመረ ከሚሄደው ግሽበት ጋር ዋጋ ማስተካከል ደግሞ አስቸጋሪ ሆኖም ይታያል፡፡


በዚህ በኩል የውሃ ነክ የግንባታ ስራ ተቋራጮችን ሁኔታ ተመልክተናል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Commenti


bottom of page