top of page

ልዩ ወሬ - በተደጋጋሚ ለግጭት መንስኤ ሆኖ ለዘለቅው የወሰን ወይንም የይዞታ ይገባኛል መፍትሄው ምንድነው?

  • sheger1021fm
  • Jul 3, 2023
  • 1 min read

በኢትዮጵያ ሰዎችን ለሞት ፣ ለመፈናቀል ፣ ለንብረት ውድመት ከሚዳርጉ የግጭት መንስኤዎች መካከል የወሰን ወይንም የመሬት ይገባኛል ዋነኛው ነው፡፡


መሬቱ በእኔ ነው ፣ የአንተ አይደለም ግጭቶች በርካታ ሰዎች ሞተዋል፣ ተፈናቅለዋል፡፡


በሁሉም ክልሎች ሊባል በሚችል መልኩ ችግሩ ተደጋግሞ አጋጥሟል፡፡


በደቡብ ኢትዮጵያ የሚያጋጥሙትን የወሰን ይገባኛል ጥያቄ እና ግጭቶችን እንዲሁም ዘላቂ መፍትሄውን ጠይቀናል፡፡



ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page