ልዩ ወሬ፡- በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ ያሉ ተፈናቃይ ገበሬዎች ኑሮን እንዴት እየገፉት ነው?
- sheger1021fm
- Jul 3, 2023
- 1 min read
ገበሬው ከማሳውና ከእርሻው መዋያው ዋነኛው የእርሻ ወቅት አሁን ነው፡፡
በዚህ ወቅት ከመኖሪያቸው ፣ ከቄያቸው ተፈናቅለው ፣ በእርሻ በማሳ በመገኚያቸው ወቅት በመጠለያ ጣቢያ እርዳታ ጠባቂ ሆነው የተቀመጡ በርካታ ገበሬዎች አሉ፡፡
ተፈናቃይ ገበሬዎች ኑሮን እንዴት እየገፉት ነው?
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments