top of page

ለተመራቂዎች የሚሆኑ የወንዶች ሙሉ ልብስ እና የሴቶችን ቀሚስ እና መጫሚያዎችን ዋጋ ጠይቀናል

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ያሉ ተማሪዎች ለዓመታት የለፉበትን ትምህርት አጠናቀው የሚመረቁበት ሰዓት መሆኑ ይታወቃል።


እኛም ይህን ምክንያት በማድረግ በሜክሲኮ፣ በብሔራዊ እና በሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ ተዘዋውረን ለተመራቂዎች የሚሆኑ የወንዶች ሙሉ ልብስ እና የሴቶችን ቀሚስ እና መጫሚያዎችን ዋጋ ጠይቀናል።


በተዘዋወርንባቸው አንዳንድ ቦታዎች ለተማሪዎች በሚል የተወሰነ ቅናሽ ያደረጉም እንዳሉ ታዝበናል።


ሆኖም ግን በአብዛኛዎቹ ቦታዎች ላይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በየአንዳንዶቹ ላይ፤ ከ500 -1000 ብር የዋጋ ጭማሪ መኖሩንም ሰምተናል።Comments


bottom of page