top of page

ለምርቶች እና ለአገልግሎቶች ደረጃዎች የወጡ ቢሆንም የቁጥጥር ስራው በሚፈለገው ልክ እየተከወነ አይደለም ተባለ


ሰኔ 30፣2015


ምርቶች እና አገልግሎቶች የወጣላቸውን ደረጃ አሟልተው ለህብረተሰቡ እየቀረቡ ስለመሆናቸው የማረጋገጡ ስራ ችግር ያለበት መሆኑ ተሰማ።


እስከ አሁን በአገር አቀፍ ደረጃ ወደ 12,000 ለሚጠጉ ምርቶች እና አገልግሎቶች ደረጃዎች የወጡ ቢሆንም የቁጥጥር ስራው በሚፈለገው መልኩ እንዳልሆነ ተነግሯል፡፡



ንጋቱ ረጋሣ

Comments


bottom of page