top of page

ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎችን በተደጋጋሚ እየያዝኩ ነው ሲል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ተናገረ

ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎችን በተደጋጋሚ እየያዝኩ ነው ሲል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ተናገረ፡፡


ለዚሁ ውጤትም የተሻሻለው ህግ ረድቶኛል ሲል ለሸገር ተናግሯል፡፡


ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በፍቅሩ አምባቸው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page