ለወራት በቀጠለ ወታደራዊ ግጭት ውስጥ በሚገኘው የአማራ ክልል ምን ያህሉ የጤና እና የትምህርት ተቋማት ስራ ላይ ናቸው የሚለውን ለማረጋገጥ ክልሉ ውስጥ ባሉ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ በኩል መረጃ እየሰበሰበ መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡
በክልሉ ተዘዋውሮ ለመስራት የሚያስችል ሁኔታ ግን ባለመኖሩ መንግስት ለችግሩ ሰላማዊ መፍትሄ እንዲፈልግ ጠይቋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios