top of page

ህዳር 6፣2016 - የነዳጅ የዲጂታል የክፍያ ሥርዓቱ በአንደኛው የክፍያ መላ ቴሌብር እንዴት እየሆነ ነው?

  • sheger1021fm
  • Nov 16, 2023
  • 1 min read

ነዳጅን በቀጥታ ከጅቡቲ እስከ ማደያ ድረስ መስመሩን በዲጂታል በማድረግ በነዳጅ ዙሪያ ማንኛውም ስወራና ማጭበርበር እንዳይኖር የነዳጅ ክፍያ በዲጂታል መንገድ ይሁን ከተባለ ዓመት አልፎታል፡፡


ለመሆኑ የነዳጅ የዲጂታል የክፍያ ሥርዓቱ በአንደኛው የክፍያ መላ ቴሌብር እንዴት እየሆነ ነው?


ተህቦ ንጉሴ


ተያያዥ ዘገባ https://tinyurl.com/3wnnubn9


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page