top of page

ህዳር 4፣2017-ቱሪስቶች አፋር ክልል የሚቆዩበት ጊዜ እየጨመረ ቢመጣም ሀገሪቱ ሰላም ባለመሆኗ ከዘርፉ የሚፈለገው ገቢ እንዳይገኝ እያደረገ መሆኑን የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ተናገረ

ቱሪስቶች አፋር ክልል የሚቆዩበት ጊዜ እየጨመረ ቢመጣም ሀገሪቱ ሰላም ባለመሆኗ ከዘርፉ የሚፈለገው ገቢ እንዳይገኝ እያደረገ መሆኑን የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ተናገረ፡፡


ኢትዮጵያ ውስጥ መቀመጫቸውን ያደረጉ ኤምባሲዎች የጉዞ ክልከላ ያደረጉባቸው አካባቢዎች አሉ በዚህም ምክንያት የውጪ ሀገራት ጎብኚዎች በስፋት ወደ ሀገራችን እንዳይመጡ እንቅፋት ሆኗል ተብሏል፡፡



በረከት አካሉ


Comments


bottom of page