ህዳር 30፣2017 - ''በአዲሱ የሲቪል ሰርቪስ አዋጅ የተካተተው አንቀጽ፤ ህገ መንግስታዊ መብት የሚፃረር'' የህግ ባለሞያ
- sheger1021fm
- Dec 9, 2024
- 1 min read
በአዲሱ የሲቪል ሰርቪስ አዋጅ መሰረት የትኛውም የመንግስት ሰራተኛ በተለያየ ምክንያት በመስሪያ ቤቱ የስራ አመራር ጉባኤ ከስራ እንዲሰናበት ከተወሰነበት ውሳኔ የመጨረሻው ነው፡፡
ውሳኔውን በመቃወም በአስተዳደራዊም ሆነ መደበኛ #ፍርድ_ቤቶች ይግባኝ ማለት እንደማይችል በህጉ ተደንግጓል፡፡
ይህም ለዜጎች የተሰጠን #ህገ_መንግስታዊ_መብት የሚፃረር መሆኑን ሸገር ስለጉዳዩ ያነጋገራቸው የህግ ባለሞያ ተናግረዋል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments