- sheger1021fm
ህዳር 30፣ 2015- የፀጥታ ችግር ባለባቸው የኦሮሚያ አካባቢዎች ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊ ዜጎች ሁሉንም አማራጮች በመጠቀም ዕርዳታ የማቅረብ ስራ እየተሰራ ነው ተ
ህዳር 30፣ 2015
የፀጥታ ችግር ባለባቸው የኦሮሚያ አካባቢዎች ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊ ዜጎች ሁሉንም አማራጮች በመጠቀም ዕርዳታ የማቅረብ ስራ እየተሰራ ነው ተባለ።
የፀጥታ ችግሩ ከ600 ሺህ የሚበልጡ ሰዎችን አስቸኳይ ዕርዳታ እንዲጠብቁ ማስገደዱ ተነግሯል፡፡
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…