top of page

ህዳር 30፣ 2015- የሕገ-ወጥ ንግድ አሁን ድረስ ማሻሻያ የጠፋበት የሃገር ችግር እንደሆነ ነው

  • sheger1021fm
  • Dec 10, 2022
  • 1 min read

ህዳር 30፣ 2015


የሕገ-ወጥ ንግድ አሁን ድረስ ማሻሻያ የጠፋበት የሃገር ችግር እንደሆነ ነው፡፡


ቀንድ ከብቶቻችን የማዕድን ምርቶቻችን ወደ ውጭ እየተጓጓዙ፣ ለሃገር ጉዳት መሆናቸውን በተደጋጋሚ ሲነገር ሰምተናል፡፡


ግን በእነዚህ ብቻ አልበቃም፡፡


የኢትዮጵያን የዱር እንስሳት በህገ-ወጥ መንገድ ወደሌላ ሃገር እየተሻገሩ ነው፡፡


የዱር እንስሳቱን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር ጥሰው እንዳይሸገሩ ምን ቢደረግ ይሻላል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ



ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page