top of page

ህዳር 30፣ 2015- በህገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች ሰበብና ሌላውም ኢትዮጵያ በ3 ወር ውስጥ የወርቅ የወጪ ንግዷ ከባለፈው ሲመሳከር በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የ

  • sheger1021fm
  • Dec 9, 2022
  • 1 min read

ህዳር 30፣ 2015


በህገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች ሰበብና ሌላውም ኢትዮጵያ በ3 ወር ውስጥ የወርቅ የወጪ ንግዷ ከባለፈው ሲመሳከር በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡


ኢትዮጵያ በ3 ወር ውስጥ ከወጪ ንግድ ያገኘችው 997 ሚሊየን ዶላር ግድም ሲሆን ለገቢ እቃ ደግሞ ነዳጅን ጨምሮ 3.6 ቢሊዮን ዶላር ወጥቷል።


ይህም ልዩነት ከፍተኛ ሲሆን ከዚ

ህ በላይ መስፋት እንደሌለበት የብሔራዊ ባንክ በብርቱ አስጠንቅቋል፡፡


ተህቦ ንጉሴ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page