ህዳር 30፣ 2015የአዲስ ከተማ አስኮ አዲስ ሰፈር ሸማቾች በማናውቀው ምክንያት የሥራ ቦታችን ታሽጎ ያለ ደመወዝ ለሁለት ወር ተቀምጠናል ይላል፡፡
- sheger1021fm
- Dec 9, 2022
- 1 min read
ህዳር 30፣ 2015
የአዲስ ከተማ አስኮ አዲስ ሰፈር ሸማቾች በማናውቀው ምክንያት የሥራ ቦታችን ታሽጎ ያለ ደመወዝ ለሁለት ወር ተቀምጠናል ይላል፡፡
ወረዳውና ክፍለ ከተማው ቅያሬ ቦታ አዘጋጅቼላቸዋለሁ ይላል፡፡
በሸማች ማህበሩና በአስተዳደሩ መሀከል የተፈጠረው አለመግባባት ምንድነው?
ቴዎድሮስ ወርቁ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments