- sheger1021fm
ህዳር 30፣ 2015የሚታዩ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት መንግስት የፖለቲካ ውይይት አማራጭን እንዲከተል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ጥሪ
ህዳር 30፣ 2015
የሚታዩ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት መንግስት የፖለቲካ ውይይት አማራጭን እንዲከተል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ጥሪ አቀረበ፡፡
ኦፌኮ በወቅታዊ የሀገራችን ፖለቲካ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…