ህዳር 3፣2016 - የኢትዮጵያ የህትመት ኢንዱስትሪ አሁንም ፈተና ውስጥ ወድቋል ተባለNov 13, 20231 min readላለፉት ዓመታት ችግር የበረታበት የኢትዮጵያ የህትመት ኢንዱስትሪ ከችግሩ እንዲወጣ የሚያግዘው ባለመኖሩ አሁንም ፈተና ውስጥ ወድቋል ተባለ፡፡ በዚህም ምክንያት ዘርፉ በኢትዮጵያ ህልውናው አደጋ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ አታሚዎችና አሳታሚዎች ማህበር ተናግሯል፡፡ ያሬድ እንዳሻውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ላለፉት ዓመታት ችግር የበረታበት የኢትዮጵያ የህትመት ኢንዱስትሪ ከችግሩ እንዲወጣ የሚያግዘው ባለመኖሩ አሁንም ፈተና ውስጥ ወድቋል ተባለ፡፡ በዚህም ምክንያት ዘርፉ በኢትዮጵያ ህልውናው አደጋ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ አታሚዎችና አሳታሚዎች ማህበር ተናግሯል፡፡ ያሬድ እንዳሻውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments