ህዳር 3፣2016 - ተቋማት አዳዲስ አሰራሮችን በዲጂታል መላ እያስተዋወቁ እንደሆነ ተነግሯል
- sheger1021fm
- Nov 13, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ የዲጂታል ቴክኖሎጂን በተለያዩ ስራዎች ውስጥ ለማካተት ውጥን ይዛ እየሰራች ነው፡፡
ዘርፉን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ደግሞ ተቋማት አዳዲስ አሰራሮችን በዚሁ መላ እያስተዋወቁ እንደሆነ ተነግሯል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
コメント