ህዳር 29፣ 2015
በአዲስ አበባ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ባንዲራና መዝሙር ጋር በተያያዘ እየተከሰተ ያለውን ችግር በተመለከተ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ መግለጫ አውጥቷል፡፡
ከዚሁ ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ፖሊስ 97 ሰዎችን በቁጥጥር ስር አውያለሁ ብሏል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Comments