top of page

ህዳር 29፣ 2015- ስለ ህገ-ወጥ አደን ብዙ ሰምተናል፡፡

  • sheger1021fm
  • Dec 8, 2022
  • 1 min read

ህዳር 29፣ 2015


ስለ ህገ-ወጥ አደን ብዙ ሰምተናል፡፡


ብዙ ሀገሮች ህገ-ወጥ አደንን እየተከላከሉ በሌላ በኩል ደግሞ ህጋዊ አደንን የገቢ ማግኛ አድርገው በማስተዋወቅ ከፍተኛ ገቢን ይሰበስቡበታል፡፡


በኢትዮጵያስ ህጋዊ የዱር እንስሳት አደን የሚፈፀምባቸው ቦታዎች ይኖሩ ይሆን?


በህጋዊ መንገድ የሚታደኑ የዱር እንስሳትስ የትኞቹ ናቸው?



ቴዎድሮስ ወርቁ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz



Comentários


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page