top of page

ህዳር 28፣2016 -የአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሚያፀዱት ሰራተኞች የሚከፈለን ደመወዝ ዝቅተኛ በመሆኑ ኑሮ ጎድቶናል አሉ

ማለዳ ጎህ ሳይቀድ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሚጠርጉት፣ የሚያፀዱት ሰራተኞች የሚከፈለን ደሞዝ በጣም ዝቅተኛ በመሆኑ ኑሮ ጎድቶናል አሉ፡፡


የአዲስ አበባ የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በበኩሉ የምከፍለው ደሞዝ በቂ ባይሆንም የተሻለ ክፍያ እከፍላለሁ ብሏል::


ፍቅሩ አምባቸው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page