top of page

ህዳር 28፣2016 - ኮሜርሻል ኖሚኒስ እና ሰራተኞቹ ሲያነታርካቸው የነበረው የስራ ግንኙነት ይፈታል ብለው ያመኑበትን ስምምነት ተፈራረሙ

ከ 46,000 በላይ ሰራተኞችን ቀጥሮ በሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች የሚያሰራው ኮሜርሻል ኖሚኒስ እና ሰራተኞቹ ከዚህ በፊት ሲያነታርካቸው የነበረው የስራ ግንኙነት ይፈታል ብለው ያመኑበትን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡


በደሞዝ እና ጥቅማጥቅም እንዲሁም ሰራተኛ መብት ጋር በተያያዘ ተቋሙ እና ሰራተኞቹ ሊካሰሱ እንደነበር ይታወቃል፡፡


ንጋቱ ሙሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page