ህዳር 28፣2016 - በየዓመቱም ከ2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ስራ ፈላጊ ሆነው ገበያውን ይቀላቀሉDec 9, 20231 min readበኢትዮጵያ በስራ ፈላጊው እና በስራው መካከል ከፍተኛ ክፍተት አለ፡፡በየአመቱም ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች ስራ ፈላጊ ሆነው ገበያውን ይቀላቀሉ፡፡ቀጣሪ ድርጅቶች ደግሞ ስራው አለ ክህሎት ያለው ሰራተኛ አጣን እንጂ ሲሉ ይደመጣሉ፡፡ተህቦ ንጉሴ0:00
በኢትዮጵያ በስራ ፈላጊው እና በስራው መካከል ከፍተኛ ክፍተት አለ፡፡በየአመቱም ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች ስራ ፈላጊ ሆነው ገበያውን ይቀላቀሉ፡፡ቀጣሪ ድርጅቶች ደግሞ ስራው አለ ክህሎት ያለው ሰራተኛ አጣን እንጂ ሲሉ ይደመጣሉ፡፡ተህቦ ንጉሴ0:00
Comments