top of page

ህዳር 28፣ 2015- በጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ የተደራጁ ሰዎች ከሚያነሷችው ቅሬታዎች አንዱ የተሰጣችሁ ጊዜ አብቅቷል...

ህዳር 28፣ 2015


በጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ የተደራጁ ሰዎች ከሚያነሷችው ቅሬታዎች አንዱ የተሰጣችሁ ጊዜ አብቅቷል፤ የምትሰሩበትን ቦታ ለሌሎች ልቀቁ ተባልን የሚል ነው፡፡


በዚህ መልኩ አቅማቸው ሳይጠና የመስሪያ ቦታ አጥተው የከሰሙ አምራቾች ብዙ እንደሆኑም ይነገራል።


በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የፀደቀው ደንብ ታዲያ ለዚህ ችግርም መላ ይዟል ተብሏል።


ንጋቱ ረጋሳሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Opmerkingen


bottom of page