- sheger1021fm
ህዳር 28፣ 2015- በኢትዮጵያ በተለይ በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭና ግዢ፣ የሚካሄደው በአብዛኛው በዘፈቀደ ነው
ህዳር 28፣ 2015
በኢትዮጵያ በተለይ በአዲስ አበባ የቤት ሽያ
ጭና ግዢ፣ የሚካሄደው በአብዛኛው በዘፈቀደ ነው።
ይህን መልክ የጠፋውን ስርዓት ያስይዛል ሲል የተማመኑበት መላ ኢትዮ ሌግዠሪ ሆምስ አምጥቷል።
ቤት መሸጥ፣ መግዛት የሚፈልጉ በዚሁ መላ መጠቀም ይችላሉ ተብሏል።
ንጋቱ ሙሉ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz