- sheger1021fm
ህዳር 28፣ 2015በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ውስጥ በሚገኙ 36 ቀበሌዎች ባለፉት 4 ዓመታት ዝናብ ጠብ ብሎ አያቅም
ህዳር 28፣ 2015
በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ውስጥ በሚገኙ 36 ቀበሌዎች ባለፉት 4 ዓመታት ዝናብ ጠብ ብሎ አያቅም፡፡
በዚያ የሚኖሩ 110 ሺህ ህዝብ በብርቱ መቸገሩ ተሰምቷል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz