top of page

ህዳር 27፣2016 - ከሰሜን ሸዋ ተፈናቃዮች ከ600 ሺህ በላይ የምግብ እጥረት እንዳጋጠማቸው ተሰምቷል

በአማራ ክልል በግሪሳ ወፍ፣ በድርቅ እና በመሳሰሉ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ ችግሮች የምርት እጥረት በማጋጠሙ በክልሉ የተጠለሉ ተፈናቃዮችን ኑሮ አክብዶታል ተባለ፡፡


በሰሜን ሸዋ ዞን ከተጠለሉ ተፈናቃዮች ከ600 ሺህ በላይ የምግብ እጥረት እንዳጋጠማቸው ተሰምቷል፡፡


ማርታ በቀለ


Comments


bottom of page