top of page
  • sheger1021fm

ህዳር 27፣ 2015- የኢንዶኔዥያ ፓርላማ ከጋብቻ ውጭ የሚደረግን ወሲባዊ ግንኙነት የሚነውር ህግ አፀደቀ፡፡

ህዳር 27፣ 2015


የኢንዶኔዥያ ፓርላማ ከጋብቻ ውጭ የሚደረግን ወሲባዊ ግንኙነት የሚያነውር ህግ አፀደቀ፡፡


ሕጉ ከጋብቻ ውጭ ወሲብ የሚፈፅሙት በ1 ዓመት እስር እንዲቀጡ የሚጠይቅ እንደሆነ ኢቭኒንግ ስታንዳርድ ፅፏል፡፡


የሕጉ የተፈፃሚነት ወሰን ወደ ኢንዶኔዥያ የሚገቡ አገር ጎብኚ ቱሪስቶችንም ይመለከታል ተብሏል፡፡


ሕጉ አሁን ቢፀድቅም ተፈፃሚነቱ እንደሚዘገይ በዘገባው ተጠቅሷል፡፡


ሕጉን ሥራ ላይ ማዋሉ በጥቂቱ የአመት ጊዜ ሊጠይቅ ይችላል ተብሏል፡፡


የሕጉ ሥራ ላይ መዋያ የሚዘገየው የማስፈፀሚያ ደንብ እና መመሪያዎችን ለማሰናዳት ሲባል መሆኑ ታውቋል፡፡


የኔነህ ከበደሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

Recent Posts

See All

ባለፉት 11 ወራት ምዕራባዊያን ለዩክሬይን የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ሲያስታጥቋት ቆይተዋል፡፡ አሁን ደግሞ የአሜሪካ እና የጀርመን ስሪት ታንኮችን ታገኛለች መባሉ ከፍተኛ መነጋገሪያ ወጥቶታል፡፡ የኔነህ ከበደ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page