ህዳር 27፣ 2015- ኢትዮጵያ የፀሐይ ብርሃን ኃይሏን ከመብራትነት ባለፈ ለመስኖ እርሻ እንድታውለው ለማድረግ ያስችላል የተባለለት ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል
- sheger1021fm
- Dec 6, 2022
- 1 min read
ህዳር 27፣ 2015
ኢትዮጵያ የፀሐይ ብርሃን ኃይሏን ከመብራትነት ባለፈ ለመስኖ እርሻ እንድታውለው ለማድረግ ያስችላል የተባለለት ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡
ፕሮጀክቱም ለ3 ዓመታት ይቆያል ተብሏል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
תגובות