top of page

ህዳር 27፣ 2015- በጦርነት ቀጠና ውስጥ የቆዩ ዜጎች የተረጋጋ ሕይወት መቀጠል እንዲችሉ የሥነ ልቦና የምክር አገልግሎ እንደሚያስፈልጋቸው ባለሞያዎች ይናገራ

ህዳር 27፣ 2015


በጦርነት ቀጠና ውስጥ የቆዩ ዜጎች የተረጋጋ ሕይወት መቀጠል እንዲችሉ የሥነ ልቦና የምክር አገልግሎ እንደሚያስፈልጋቸው ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡


የሰሜኑ ጦርነት ከ2 አመታት በላይ መቆየቱ እና በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ዜጎች በጦርነቱ ምክንያት ለተለያየ ችግር መጋለጣቸውም ይታወቃል፡፡


ተመስገን አባተሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

コメント


bottom of page